Saturday, August 13, 2011

ኢትዮጵያ ከቻይና

ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላት ግንኙነት እየዳበረ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 6 2003 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላት የግንኙነት መስክ እየዳበረ ወደ አዲስ ምዕራፍ መሸጋገሩን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ተናገሩ።የኢትዮጵያ የቻይና ድፕሎማሲያዊ ግንኙነት አራት  አሰርት አመታትን አስቋጥሯል።ያኔ ቻይናም የዛሬዋን ገጽታዋን ኢትዮጵያም አሁን ያለችብት ሁኔታ ላይ አልነበረችም።የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት እየዳበረ መቶ አሁን ለደረሰበት ደረጃ ያበቃቸው ግን ከአስር አመት በፊት  የነበራቸው ያልተገደበ የኢኮኖሚ ትብበር ማሳየታቸው እንደሆነ ይነገራል።በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ያፋሰሱ የቤጂንግ ባለሀብቶች 126 የደረሱ ሲሆን የካፒታል መጠናቸውም ከ400 ሚሊየን ዶላር በላይ መሆኑን መረጃዎች ያመላክታሉ።የንግድ ልውውጥ መጠኑ ማደጉ የመሰረተ ልማት ዝርጋታና የድጋፍ ስምምነቶች መበራከታቸውም ቀጥሏል።ባለፉት ጥቂት አመታት ብቻ ኢትዮጵያን የሚጎበኝ የቻይና ከፍተኛ ባለስልጣናት እንዲሁም ወደ ቤጂንግ የሚያቀኑ የኢትዮጵያ መሪዎች ይበልጡኑ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱን የጠበቀ አደርጎታል።ለስራ ጉብኝት ቤጂንግ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ፕሬዝዳንት ሁ ጂን ታዎን ጨምሮ ከሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በሁለቱ አገሮች የጋራ የኢኮኖሚ ትብብር ላይ ተወያይተዋል፡፡  ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ባለፉት ዓመታት ቻይና ለኢትዮጵያ ያላትን አጋርነት አንስተዋል። 

http://www.fanabc.com/Story.aspx?L=wmedia/TiguashNekashWednesdayAugust102011.wma&ID=17202

Tuesday, April 19, 2011

BeteDejene: ፩. ነገረ ቅዱሳን /ክፍል አንድ/

BeteDejene: ፩. ነገረ ቅዱሳን /ክፍል አንድ/: "መግቢያ ፩፡፩ ነገር ማለት፡- በቁሙ ሲተረጐም ቃል ፥ ንባብ ፥ ወሬ ፥ የቃል ፍሬ ፥ ከድምጽ ጋር የሚስማማ ፤ በጽሕፈት ፥ በአንደበት የሚገለጥ ፤ ከልብና ከአፍ የሚወጣ ፥ በአንደበት የሚነገር ማለት ነው። ይኸውም መን..."

BeteDejene: ትምህርተ ጋብቻ ክፍል ፦ ፮

BeteDejene: ትምህርተ ጋብቻ ክፍል ፦ ፮: " ፩፦ የወደዱትን ማጣት፤ የሰው ልጅ ፈርዶለትም ይሁን ፈርዶበት የሚወደውና የሚያፈቅረው አያጣም። የሚጀምረውም ገና በጧቱ በልጅነት በመሆኑ በዚህ ሕይወት ውስጥ ማለፍ የተፈጥሮ ግዴታ ነው። በአንድ ሰፈ..."

BeteDejene: ፩ «ሰው የሚኖረው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይ...

BeteDejene: ፩ «ሰው የሚኖረው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይ...: " ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕደ ዮሐንስ፥ በፈለገ ዮርዳኖስ እንደተጠመቀ፥ ልዋል ልደር ሳይል፥ ዕለቱን ወደ ገዳመ ቆሮንቶስ ሄዷል። በዚያም ከቆመ ሳያርፍ፥ ከዘረጋ ሳያጥፍ፥ አርባ መዓ..."

የያሬድ ቤት: ‹‹ከሃይማኖት ልዩነት ጋር ወደ ትዳር እያመራን ነው፡፡››

የያሬድ ቤት: ‹‹ከሃይማኖት ልዩነት ጋር ወደ ትዳር እያመራን ነው፡፡››: "ከእጮኛዬ ጋር ከተዋወቅን ሁለተኛ ዓመት ሆኖናል፡፡የምንግባባቸው ጠባይ እንዳለው አይቼ ቀርቤው ነበር፡፡ነገር ግን በሃይማኖት ከእኔ የተለየ በመሆኑና የፕሮቴስታንት እምነትን ስለሚከተል መግባባት አልቻልንም፡፡የሃይማኖት ጉዳይ ..."

ደጀ ሰላም Deje Selam: "አርብ ነውና ቀኑ"

ደጀ ሰላም Deje Selam: "አርብ ነውና ቀኑ"